• Buy, Sell & Rent Real Estate in Ethiopia

Price Range: From to

የሚሸጥ ቅንጡ አፓርትመንት ብስራተ ገብርዔል ሆምዴፖ ፊትለፊት !

Ethiopia
Br36

Description

🏫 የሚሸጥ ቅንጡ አፓርትመንት ብስራተ ገብርዔል ሆምዴፖ ፊትለፊት !
>> 275 sqm
✓ ጥንቅቅ ብሎየተጠናቀቀ
✓ ሁሉም የራሳቸው መታጠቢይያ ያላቸው ለቀቅ ለቀቅ ያሉ 3 መኝታ ክፍሎች
✓ የእንጨት ምንጣፋ የተነጠፈለት ሰፊ ሳሎን
✓ የሰራተኛ ቤት ከነመታጠቢያዉ
✓የዕቃ ማስቀመጫ ክፍል
✓ የልብስ ማጠቢያ ክፍል
✓ ተጠባባቂ ጀነሬተር
✓ ሲሲቲቪ ካሜራ
✓ የተሟላ የ 24ሰአት ጥበቃ
✓ ያለተገደበ የከተማ እይታ
✓ ቢፈልጉ ጠቀም ባለ ዶላር የሚያከራዩት ካልሆነም የከተማ ላይ ቅንጡ ህይወት የሚኖሩበት ሠላማዊ ሥፍራ ላይ የተገነባ መኖሪያ ቤት!
✓ ስፋት 235ካሬ ሜትር (Are 235m²)
💵በ 36,500,000ሚሊየን ብር የርሶ
ለማድረግ በ+251919196843 ይደውሉ
  • Address: Ethiopia
  • Country: Ethiopia

Detail

Updated on January 15, 2023 at 7:57 am

  • Price: Br36
  • Property Size: 1 sqm275
  • Bedrooms: 3
  • Bathrooms: 2

Features

Contact info

CONTACT AGENT
TemsgeneAlmu

Inquire about this property